ይህ ልብስ በ አብዝኛው የ ሃገሪቱ ክፍል የ ሚዘወተር ለ ብርድ፤ ለ ለቅሶ የሚያገልገግል ነዉ
ባህላዊ ካባ አብዛዉን ጊዜ የ ሚያገለግለው ለ ነገስታት ሲሆነ አሁን ግን ለ ትዳር ለ ቃል ኪዳን ቀለበት ይጠቀሙታል
ባህላዊ ነጠላ ለ ለቅሶ ፤ ለ ሃዘን ... ያገለግላል